“ሃሌሉያ ሃሌሉያ” ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ ምሥጋናው ዘወትር ዘወትር በአፌ ነው (2x) አቤቱ በኃይልህ ጌታ በችሎትህ እዚህ ደርሻለው እስቲ ላመስግንህ (2x) ምሥጋና ምሥጋና ነው ምሥጋና ምሥጋና ነው ያለው ዝማሬ ዝማሬ ነው ዝማሬ ዝማሬ ነው ያለው በዘመኔ ሁሉ ላረክልኝ ነገር ተመሥገን ሌላ እኔ ምን ልናገር (2x) ምሥጋና ምሥጋና ነው ምሥጋና ምሥጋና ነው ያለው ዝማሬ ዝማሬ ነው ዝማሬ ዝማሬ ነው ያለው ትዝታዬ እኮ ነህ በቀን በሌሊት ቃሌም ንግግሬም ኢየሱስ ሆንክበት ትዝታዬ እኮ ነህ በቀን በሌሊት ቃሌም ንግግሬም ምሥጋና አለበት አቤቱ በኃይልህ ጌታ በችሎትህ እዚህ ደርሻለው እስቲ ላመስግንህ (2x) ይህች ቀን ናትና አንተ የሰራሃት በሷ ደስ ይለኛል አደርጋለው ሀሴት (2x) አቤቱ በኃይልህ ጌታ በችሎትህ እዚህ ደርሻለው እስቲ ላመስግንህ (2x) ምሥጋና ምሥጋና ነው ምሥጋና ምሥጋና ነው ያለው ዝማሬ ዝማሬ ነው ዝማሬ ዝማሬ ነው ያለው