አንፈራም ጠላትን አንፈራም አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን (2x) እንደ እንጀራ ይሆኑልናል ጥላቸው ከላይ ተገፏል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እንውጣና እንውረሰው (3x) የረገጥነውን እንውረሰው አንፈራም ጠላትን አንፈራም አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን ቀን በደመና እየመራን ለእግሬ እሳት እያበራ በክንፉ ሥር ተሸሽገን ወዳየህልን እንገባለን (3x) ወዳየልን እንገባለን አንፈራም ጠላትን አንፈራም አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን ጀግና ነው የምናመልከዉ አይተወው ሰይጣንን ሳይሰብረው በዚም ትውልድ ክንዱን እናያለን እንውጣ እንጂ እናሸንፋለን እንደ እንጀራ ይሆኑልናል ጥላቸው ከላይ ተገፏል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እንውጣና እንውረሰው (3x) የረገጥነውን እንውረሰው አንፈራም ጠላትን አንፈራም አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን (2x) ፈረሱንና ፈረሰኛውን ሆ በባህር የጣለ እግዚአብሔር ይመስገን (5x)