አዝ: አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ (2x) ፍቅሩ ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው ሥራው ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ (2x) ዘወትር ማለዳ ቀንና ሌሊቱ እያልኩኝ አልፋለሁ አቤት ምህረቱ ከመቅደሱ ሆኖ እርሱም ይሰማኛል እኔስ ምሥጋናዬ በእርሱ ዘንድ ተወዷል አዝ: ፍቅሩ ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው ሥራው ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ (2x) ቃላቶች ሳይወጡ የሚጐተጉቱ አመስግነኝ ብሎ ጌታስ በአንደበቱ . (1) . እና ፍቅሩ መች ያስቀምጠኛል ልቤስ በፈቃዱ ላመስግነው ብሏል አዝ: ፍቅሩ ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው ሥራው ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ (2x) ልቤ አሰበ ፍቅሩን እጅግ መወደዱን ተነሳ ለአምልኮ ጌታውን ፈልጐ (2x) ነፍሴ ታዳጊዋን ታመሰግናለች ከአዳኞች ወጥመድ ድኛለው ትላለች በፀናችው ክንዱ እግዚአብሔር ታድጐ የራሱ አድርጐኛል ምሥጋናን ፈልጐ አዝ: ፍቅሩ ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው ሥራው ልቤን ተናገረው እንዲያመልከው አነሳሳው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ (2x) ልቤ አሰበ ፍቅሩን እጅግ መወደዱን ተነሳ ለአምልኮ ጌታውን ፈልጐ (2x) አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝ አመሰግናለሁ