እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (2x) አምንሃለሁ ስለሆንክ ታማኝ ብደገፍህ ስለምትረዳኝ (2x) አቤቱ አምላኬ መመኪያዬ የዘላለም አምባ መኖሪያዬ የሚያስደነግጠኝ ምንም የለም አምላኬ ታማኝ ነው አይተወኝም (2x) እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (2x) አምንሃለሁ (አምንሃለሁ) ስለሆንክ ታማኝ (ስለሆንክ ታማኝ) ብደገፍህ (ብደገፍህ) ስለምትረዳኝ (ስለምትረዳኝ) (2x) ሊፈጽመው ቃሉን አልዘገየም ጌታ ቃልኪዳኑን አልረሳውም ከአፉ የወጣውን ያደርገዋል በከንቱ አይመለስ ይፈጸማል (2x) እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (2x) አምንሃለሁ (አምንሃለሁ) ስለሆንክ ታማኝ (ስለሆንክ ታማኝ) ብደገፍህ (ብደገፍህ) ስለምትረዳኝ (ስለምትረዳኝ) (2x)