አዝ፦ ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (2x) በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርኩትን ከአንደበቴም ያወጣሁትን ቃሌን ይኸው እፈጽማለሁ ለአንተ ስለቴን (2x) አዝ፦ ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (2x) ስውልምበጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና በድንኳንህ ለዘላለም እኖራለሁ በክንፎችህ ጥላ እጋረዳለሁ (2x) አቤቱ አንተ ስለቴን ሰምተሃል የልመናዬን ድምጽ ከላይ አድምጠሃል ታዲያ የሰው ማዳን ከንቱ ነው ከንቱ ነው ባገኘኝ መከራ ረዳቴ ጌታ ነው (2x) አዝ፦ ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (3x)