Song Lyrics

ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ

Dagmawi Tilahun
Geta Ale Kegone
ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ኢየሱስ እንከን የለህ ቅዱስ ኢየሱስ የማምለጫ አለቴ ኢየሱስ በአንተ ነው እረፍቴ (2x) አመልከዋለሁ ሁልጊዜ ቤዛ ሆኗታል ለነፍሴ (2x) ኢየሱሴ አዳኝ ንጉሤ ኢየሱሴ ቤዛ ለነፍሴ ኢየሱሴ አዳኝ ለነፍሴ ኢየሱሴ ቤዛ ንጉሤ ቸርነትህን ላውራ ልናገረው እንጂ እንዴት እኖራለሁ ከምህረትህ ውጪ መዳኔም በአንተ ነው ማምለጤም መትረፌ ቁስሌም የሻረልኝ አንተን ተደግፌ አመልከዋለሁ ሁልጊዜ ቤዛ ሆኗታል ለነፍሴ (2x) ኢየሱሴ አዳኝ ንጉሤ ኢየሱሴ ቤዛ ለነፍሴ ኢየሱሴ አዳኝ ለነፍሴ ኢየሱሴ ቤዛ ንጉሤ ሰልፍማ በዝቶ እንዳልተጨነኩ ድምጽህን ስሰማ በቃልህ አረፍኩ ሰላሜ አንተው ነህ የእረፍቴ ምንጭ ወዳጅ አላውቅም እኔስ ከአንተ ውጭ (2x) ከአንተ ውጭ ወዳጅ አላውቅም ከአንተ ውጭ አጋዥ አላውቅም ከአንተ ውጭ ሰላም አላውቅም ከአንተ ውጭ ወዳጅ አላውቅም አመልከዋለሁ ሁልጊዜ ቤዛ ሆኗታል ለነፍሴ (2x) ኢየሱሴ አዳኝ ንጉሤ ኢየሱሴ ቤዛ ለነፍሴ ኢየሱሴ አዳኝ ለነፍሴ ኢየሱሴ ቤዛ ንጉሤ ቸርነትህን ላውራ ልናገረው እንጂ እንዴት እኖራለሁ ከምህረትህ ውጪ መዳኔም በአንተ ነው ማምለጤም መትረፌ ቁስሌም የሻረልኝ አንተን ተደግፌ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection