Song Lyrics

የእኔን ክፉ ለማትወደው

Dagmawi Tilahun
Geta Ale Kegone
ስራመድ በሞት ጐዳና ድካሜን ከላይ አየና ለወጠው የኔን ፍፃሜ ላምልከው በቀረኝ ዕድሜ (2x) ላምልከው በቀረኝ ዕድሜ (4x) አዝ፦ ምሥጋናዬ ለአንተ ነው ዝማሬዬ ለአንተ ነው አምልኮዬ ለአንተ ነው የእኔን ክፉ ለማትወደው (5x) ስከተል የማይጠቅመውን ሳላውቀው ክፉና ደጉን አንተ ነህ የሰበሰብከኝ ማረፊያ ጥላ የሆንከኝ (5x) አዝ፦ ምሥጋናዬ ለአንተ ነው ዝማሬዬ ለአንተ ነው አምልኮዬ ለአንተ ነው የእኔን ክፉ ለማትወደው (5x) ሳነባ ልቤ ሲከፋ ስጐተት በጠላት ተስፋ ሰው አይደል የደረሰልኝ እጅህ ነው ከሞት ያስጣለኝ (5x) አዝ፦ ምሥጋናዬ ለአንተ ነው ዝማሬዬ ለአንተ ነው አምልኮዬ ለአንተ ነው የእኔን ክፉ ለማትወደው (5x) ዘወትር ዘወትር ዘወትር ለሥምህ ልዘምር ሁልጊዜ ሁልጊዜ ሁልጌዜ ላምልክህ ኢየሱሴ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አልኖር ከአንተ ርቄ ወዳጄ ወዳጄ ወዳጄ ላምልክህ ፈቅጄ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection