Song Lyrics

የእኔ ጌታ አወድሃለሁ

Dagmawi Tilahun
Geta Ale Kegone
እንዴት ልርሳህ እንዴት ችዬ ፍቅርህ ብዙ ነው ጌታዬ (2x) አዝ፦ የእኔ ጌታ እወድሃለሁ በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው ሠረገላ ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x) መማለጃ አትፈልግ እጅ መንሻ ለምህረትህ የለህ መጨረሻ እንዲያው ወደኸኝ ነው ወግ ያየሁት በከፍታ ስፍራ የወጣሁት (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ የለም ከአንተ ሌላ ምክንያት ሰበብ ፈላልጌ ልሰዋለት ለአምላኬ (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x) ከመኳንንት ጋራ አስቀመጥከኝ የክብርህን ዙፋን አወረስከኝ ምንም የለም ለኔ ያላረከው ከነገሮች በላይ እወድሃለው (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection