የደረቁ አጥንት ተስፋ የሌላቸው ለክብር ሆኑ ዛሬ ለምልመው ያለቀ ጉዳይ የሞተ ነገር ሕይወት ያገኛል ጌታ ሲናገር ጌታ ጌታ ሲናገር (4x) እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ (2x) ኧረ እንዴት ልርሳ ለእኔ የሆነው እጅግ ብዙ ነው ምነው ዘወትር ቃሎቼ በዝተው ጌታን ባመልከው ጌታን ባመልከው (4x) ከፊቴ ይሰበር የብረት መዝጊያ ጠንካራ አላውቅም ከኢየሱስ ወዲያ አውቆ ይከፈታል ኃይልም አልጨርስ ሥሙ ሲጠራ የአዳኜ ኢየሱስ ኢየሱስ አዳኜ ኢየሱስ (4x) እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ ሰው አደረገኝ ለኔ ሞቶ (2x) ኧረ እንዴት ልርሳ ለእኔ የሆነው እጅግ ብዙ ነው ምነው ዘወትር ቃሎቼ በዝተው ጌታን ባመልከው ጌታን ባመልከው (4x) እኔስ ተስፋ አልቆርጥ በሬን ዘግቼ እንባም አይወጣኝ ሞቱን ሰምቼ መቃብር ከፍቶ ድንጋይ ፈንቅሎ ተነሳ ኢየሱስ ጀግና ተብሎ ኢየሱስ ጀግና ተብሎ (4x) እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ (2x) ዝናህን ከሩቅ ስለ አንተ ሥራ ሁሉም ሲያወራ ሰምቼ አልቀረሁ እንዲያው በወሬ አየሁህ ዛሬ አየሁህ ዛሬ (4x) እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ (4x)