ልቡ ራርቶልኝ ሲል ለኔ ዘንበል ተው እንጂ ተብሎ አይከለከል ከሰዉ መሃል ሲያደላ ለኔ የሰማሁትን አየሁት ባይኔ አዝ፦ አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) የነፍሴ አለኝታ (አሃሃሃ) የሕይወቴ ጌታ (አሃሃሃ) ለእኔ ግድ የሚልህ (አሃሃሃ) ጌታ ምን ልበልህ (አሃሃሃ) ምን ልበልህ ጌታ ምን ልበልህ የምሰጥህ ሁሉ አነሰብህ (2x) አዝ፦ አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) ለእኔም ግራ ነው እንኳን ለሰሚው አደራረጉን የለም የሚያውቀው ቤቱ ማይጠፋ ስንቱ እያለ ለአንተ ሞቻለሁ ልጄ ነህ አለ አዝ፦ አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) የነፍሴ አለኝታ (አሃሃሃ) የሕይወቴ ጌታ (አሃሃሃ) ለእኔ ግድ የሚልህ (አሃሃሃ) ጌታ ምን ልበልህ (አሃሃሃ) ምን ልበልህ ጌታ ምን ልበልህ የምሰጥህ ሁሉ አነሰብህ (2x) አዝ፦ አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) እኔ ባጠፋሁ እርሱ ሲከፍል ያለሐጥያቱ ሲሸከም መስቀል በሞት ዋዜማ ምህረቱ ገኖ ሕይወቱን ሰጠኝ የእኔን አድኖ አዝ፦ አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ) አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ) ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)