Song Lyrics

ለእኔ መመኪያዬ

Dagmawi Tilahun
Fikir Yikir Yalew
(ጌታዬ አዎ) (2x) ለእኔ መመኪያ ነው (4x) (ጌታዬ አዎ) ያ ወጀቡ (ጌታዬ አዎ) ያ ማዕበሉ (ጌታዬ አዎ) አላገኘኝ (ጌታዬ አዎ) ከልለኸኝ (2x) ከፊት ወጥተህ በመንገዴ ቀና ሆኗል አካሄዴ (2x) አንተን ብዬ እኔ ያኔ አላፈርኩም በዘመኔ (2x) (ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ (ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (2x) (ጌታዬ አዎ) (2x) ከፊት ወጥተህ በኑሮዬ ሥምህ ሆኗል መመኪያዬ (2x) ለእኔ መመኪያ ነው (4x) (ጌታዬ አዎ) ያ ወጀቡ (ጌታዬ አዎ) ያ ማዕበሉ (ጌታዬ አዎ) አላገኘኝ (ጌታዬ አዎ) ከልለኸኝ (2x) ውሎ የሚያድረው ልቤ ሰላም አንተን ሲያስብ አንተን ሰያልም ውሎ የሚያድረው ልቤ ደህና አንተን ሲያስብ እንደገና አንተን ብዬ እኔ ያኔ አላፈርኩም በዘመኔ (2x) (ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ (ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (2x) አንተን ብዬ እኔ ያኔ አላፈርኩም በዘመኔ (2x) (ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ (ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection