Song Lyrics

እኔ አላየሁም

Dagmawi Tilahun
Fikir Yikir Yalew
ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ የሕይወቴ ዋልታ ሁሉን የጣልኩብህ ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ የቤቴን ምሰሶ ሁሉን የጣልኩብህ እኔ አላየሁም አንተን መሳይ እኔ አላየሁም ውስጤን የሚያይ እኔ አላየሁም ማን አለኝና እኔ አላየሁም ፍቅሩ የፀና (2x) ልዩ ነው ፍቅርህ (2x) ልዩ ነው መውደድህ (2x) ምኔን አይቶ ነው ምን ተገኝቶብኝ ከሰዉ መሃል ዓይኑ ያረፈብኝ ለፍቅር ብሎ ያልሆነው የለም በባዶ የሚወድ እኔ አላየሁም እኔ አላየሁም አንተን መሳይ እኔ አላየሁም ውስጤን የሚያይ እኔ አላየሁም ማን አለኝና እኔ አላየሁም ፍቅሩ የፀና (2x) ልዩ ነው ፍቅርህ (2x) ልዩ ነው መውደድህ (2x) እኔ አላየሁም ሞቶ ሚታደግ እኔ አላየሁም ሕያው የሚያደር እኔ አላየሁም በነፍሱ ቤዛ እኔ አላየሁም ሁሉን የገዛ እኔ አላየሁም ዘሬም አልሰማ እኔ አላየሁም ኧረ እንዳንተማ እኔ አላየሁም ለሁሉ አሳቢ እኔ አላየሁም ፍቅሩ ሰፊ ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ የሕይወቴ ዋልታ ሁሉን የጣልኩብህ ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ የቤቴን ምሰሶ ሁሉን የጣልኩብህ እኔ አላየሁም አንተን መሳይ እኔ አላየሁም ውስጤን የሚያይ እኔ አላየሁም ማን አለኝና እኔ አላየሁም ፍቅሩ የፀና (2x) የዛሬውን እንጂ የነገው ማን ያውቃል ምን እንደሚያረገው ትላንትን ሳስበው አመንኩት አሳልፌ በእጁ ሰጠሁት (2x) ልቤን በፍቅርህ ነፍሴን በምክርህ የምታረካ አንተ ብቻ ነህ ሚስጥረኛዬ የልቤ የምለው እኔን የሚያውቀኝ እንዳንተ ማነው እኔ አላየሁም አንተን መሳይ እኔ አላየሁም ውስጤን የሚያይ እኔ አላየሁም ማን አለኝና እኔ አላየሁም ፍቅሩ የፀና (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection