Song Lyrics

አለኝ ደስ ደስ

Dagmawi Tilahun
Fikir Yikir Yalew
አምላክ እንደሌለው እንደማንም ሰዉ አይወጣኝም ክፉ ቃልህ ጊዜ አለዉ እንደመልህቅ ይዞ አይለቀኝም ፍቅርህ ስጐዳብህ አይቶ ለካ አይችልም ልብህ (2x) ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (2x) አዝ፦ አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (2x) እንደሰው አይደለም ነገር አሰራሩ ከእለታት አንድ ቀን አያበቃም ፍቅሩ መከራ እንደፈሳሽ ሲያልፍብኝ በላዬ ዘንበል አለ ፊትህ አየኸኝ ጌታዬ (2x) ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (2x) የአማልክት የጭፍሮች አምላክ ልመናዬን ሰምተኸው ደረስክ መኳንንቱ በሩን ክፈቱ ውዴ ይግባ ደርሷል ሰዓቱ ያ መንፈሱ የመድሃኒቴ ይሰማኛል ገብቶ ከቤቴ አዝ፦ አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (2x) አምላክ እንደሌለው እንደማንም ሰዉ አይወጣኝም ክፉ ቃልህ ጊዜ አለዉ እንደመልህቅ ይዞ አይለቀኝም ፍቅርህ ስጐዳብህ አይቶ ለካ አይችልም ልብህ (2x) ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (2x) አዝ፦ አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (2x) የአማልክት የጭፍሮች አምላክ ልመናዬን ሰምተኸው ደረስክ መኳንንቱ በሩን ክፈቱ ውዴ ይግባ ደርሷል ሰዓቱ ያ መንፈሱ የመድሃኒቴ ይሰማኛል ገብቶ ከቤቴ አዝ፦ አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (2x) ተመስላሎ መኖር እያለ የሚቀለው ሞኝ ነው ቢሉኝም ሰዎች ሳይገባቸው ቢገድለኝም እንኳን ልጠብቀው እሱን ሲፈልጓት ሲሿት ያዳነልኝ ነፍሴን የመለሳት ነፍሴን አዝ፦ አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የኔ ሲሰማ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection