Song Lyrics

ላመስግነው

Dagmawi Tilahun
Fikir Yikir Yalew
ዙሪያዬን ሳይ ለመዳኔ ሰው የለኝም አንድ ለእኔ ሰድበኸው ሙት አትበሉኝ ለእኔው ጥቅም ሲፈትነኝ ሁሉ እያለ ከእኔ ጋራ አፌ ከንቱ መቼ አወራ ለማመስገን ለውዳሴ ይበቃኛል እስትንፋሴ አዝ፦ ላመስግነው ሲጠበቅ እንባዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ለቅሶዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው የሰጠውን ጌታ ቢነሳ ስላለው ነው ያን የሚያስረሳ ሊያልፍ ነገር አላማርርም ምሥጋናዬን አላጓድልም የሰጠውን ጌታ ቢወስደው ስላለው ነው ያን የሚበልጠው ሊያልፍ ነገር አላማርርም ምሥጋናዬን አላጓድልም ላመስግነው ቢጐድልም ቢሞላ ላመስግነው አምላክ የለኝ ሌላ ላመስግነው ዛሬ ያለኝ ቢነሳ ላመስግነው ትላንትን አልረሳ ላመስግነው ቢጐድልም ቢሞላ ላመስግነው አምላክ የለኝ ሌላ ላመስግነው እምነቴ ቢለካ ላመስግነው ለበጐ ነው ለካ ከባርነት ሲያሻግረኝ ጠላቶቼን ሲጥልልኝ ከበሮ ይዤ እንደዘመርኩ ተዓምራቱን እንደተረኩ ዛሬም ሳልፍ በበረሃው አንደኛ ነኝ ለምሥጋናው እየታየኝ ከፊት ተስፋ ላመስግነው ከምከፋ አዝ፦ ላመስግነው ሲጠበቅ እንባዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ለቅሶዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው ላመስግነው ቢጐድልም ቢሞላ ላመስግነው አምላክ የለኝ ሌላ ላመስግነው ዛሬ ያለኝ ቢነሳ ላመስግነው ትላንትን አልረሳ ላመስግነው ቢጐድልም ቢሞላ ላመስግነው አምላክ የለኝ ሌላ ላመስግነው እምነቴ ቢለካ ላመስግነው ለበጐ ነው ለካ ዙሪያዬን ሳይ ለመዳኔ ሰው የለኝም አንድ ለእኔ ሰድበኸው ሙት አትበሉኝ ለእኔው ጥቅም ሲፈትነኝ ሁሉ እያለ ከእኔ ጋራ አፌ ከንቱ መቼ አወራ ለማመስገን ለውዳሴ ይበቃኛል እስትንፋሴ አዝ፦ ላመስግነው ሲጠበቅ እንባዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ለቅሶዬ ላመስግነው ላመስግነው ሲጠበቅ ሀዘኔ ላመስግነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection