Song Lyrics

ትቼልሃለሁ

Dagmawi Tilahun
Fikir Yikir Yalew
ግራ ሲገባኝ ሌላን አይቼ እርፍ እላለሁ ለአንተ ሰጥቼ ግራ ሲገባኝ ሁኔታ አይቼ እርፍ እላለሁ በአንተ ላይ ትቼ አዝ፦ትቼልሃለሁ ጌታዬ ትቼልሃለሁ (2x) ትቼልሃለሁ ከእንግዲህ ትቼልሃለሁ (2x) በአንተ ላይ ነገሬን ትቼ በአንተ ላይ አምኜ ወጥቼ በአንተ ላይ አፍሬ አላውቅም በአንተ ላይ በአንተ ኮርቼ (2x) አይጥልማ አይረሳማ የእኔ ጌታ አልናወጥ በሚሰማ በሁኔታ (2x) ከንጉሥ ተስፋ ከአለቆች ቃል ነፍስ መንፈሴ አንተን አምኖሃል ባያምኑህ እንኳን ታምነህ የምትኖር ትቼልሃለሁ ጌታ የእኔን ነገር (2x) አዝ፦ትቼልሃለሁ ጌታዬ ትቼልሃለሁ (2x) ትቼልሃለሁ ከእንግዲህ ትቼልሃለሁ (2x) ግራ ሲገባኝ ሌላን አይቼ እርፍ እላለሁ ለአንተ ሰጥቼ ግራ ሲገባኝ ሁኔታ አይቼ እርፍ እላለሁ በአንተ ላይ ትቼ አዝ፦ትቼልሃለሁ ጌታዬ ትቼልሃለሁ (2x) ትቼልሃለሁ ከእንግዲህ ትቼልሃለሁ (2x) የተናገረኝ ያየልኝ ያኔ ይሆናል አመንኩ ሳላየው በዓይኔ ገመዴ ወድቃ ባማረ ስልፍራ አልገባም እኔስ በአምላኬ ስራ (2x) አይጥልማ አይረሳማ የእኔ ጌታ አልናወጥ በሚሰማ በሁኔታ (2x) በአንተ ላይ ነገሬን ትቼ በአንተ ላይ አምኜ ወጥቼ በአንተ ላይ አፍሬ አላውቅም በአንተ ላይ በአንተ ኮርቼ ነገሬን ነገሬን ትቼ አምኜ አምኜ ወጥቼ አፍሬ አፍሬ አላውቅም በአንተማ በአንተ ኮርቼ አይጥልማ አይረሳማ የእኔ ጌታ አልናወጥ በሚሰማ በሁኔታ (2x) አዝ፦ትቼልሃለሁ ጌታዬ ትቼልሃለሁ (2x) ትቼልሃለሁ ከእንግዲህ ትቼልሃለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection