ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆሆ ኦሆ (2x) አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር በአንተ ነው ካንተ የተነሳ በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (2x) ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር እንዴት እረሳለሁ ጠላቶች ከበውኝ እንዴት እረሳለሁ ከዛ እንደወጣሁኝ እንዴት እረሳለሁ መሞት ነበረብኝ እንዴት እረሳለሁ በአንተ ግን ተረፍኩኝ (2x) አልረሳዉ (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም) አልረሳዉ (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) ያኔ ሃዘን በልቤ ገብቶ ስታወክ ያኔ መፍትሔ አጥቼ ውስጤ ሲጨነቅ ያኔ ሰው አይረዳኝ የልቤን አያይ ያኔ በአንተኮ ባይሆን ዛሬንም አላይ ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆ ሆ ኦሆ (2x) አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር በአንተ ነው ከአንተ የተነሳ በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (2x) ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር እንዴት እረሳለሁ ከአዕምሮ በላይ ነው እንዴት እረሳለሁ ለእኔ ያደረከው እንዴት እረሳለሁ አክትሞ እያየሁት እንዴት እረሳለሁ በአንተ ያገኘሁት (2x) አልረሳውም (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም) አልረሳውም (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) (2x)