ሁሉም ያበጀውን አምላኩን ሲጠራ የአማልክቱን ሥም በተራ በተራ አንድ ጊዜ ብቻ አቤቱ ስለዉ እሳት ሆኖ መጣ አቻ የሌለዉ አቻ አቻ የሌለው (4x) አላየንም ሌላ አላየንም ሚሾም ሚሽር የለው ሥልጣኑን አላየንም ሌላ አላየንም አጋዥ አጋር የለው መንግስቱን (2x) አቻ አቻ የሌለው (4x) (አሃ አሃሃ) ሁሌ እርሱ ሌላ አይሻ (አሃ አሃሃ) አልፋ ነው መጨረሻ (አሃ አሃሃ) የዕውቀት ራስ የጽድቅ ጫፍ (አሃ አሃሃ) ይኖራል ስንቱ ሲያልፍ (አሃ አሃሃ) በዕድሜው አንድ ቀን (አሃ አሃሃ) ሲሸነፍ አላየንም (አሃ አሃሃ) ፎክረው ሲጨርሱ (አሃ አሃሃ) ያኔ ነው እርሱ መልሱ አቻ አልተገኘልህም ወደር አልተገኘልህም (4x) ቀዳማዊ እርሱ ነው የሁሉም ፊተኛ ግርማዊም እርሱ ነው ስልጣኑ ብቸኛ በቤተ-መንግስቱ በዙፋኑ ላይ ሌላው ዝቅ ብሎ እርሱ ከብሮ ይታይ ይታይ እርሱ ከብር ይታይ (4x) አላየንም ሌላ አለየንም (አላየንም) ሚሾም ሚሽር የለው ስልጣኑን (ሥልጣኑን) አላየንም ሌላ አለየንም (አላየንም) አጋዥ አጋር የለው መንግስቱን (መንግስቱን) አቻ አቻ የሌለው (8x)