አዝ:- ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት ሌባው ሊሰርቅና ሊያጥፋ ሲመጣ ወደ ሲዖል ወርውሮ እኔን በእሳት ሊቀጣ ታዳጊ አዳኝ አግኝቼ ከእጁ አምልጫለሁ ከእግሬ በታች ወደቀ እራሱን ረግጫለሁ አዝ:- ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት ምኞቱ አይሞላለትም ሌት ተቀር እሩጫው ስልት የሌለው ወታደር ተጠፋዉ ማምለእኛው እረኛዬ አይተኛም ከቶ አያንቀላፋም ስራ ፈቶ ይልፋ እንጂ እኔ እንደው አልጠፋም አዝ:- ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት ኀጢአት በእኔ ላይ ነግሶ ዐይኔን አሳውሮት የኖርኩ እየመሰለኝ ሸንጋዩ እጅ እግሬን ይዞት የጠፉትን ፈላጊ ያ የይሁዳ አንበሳ ከመንጋጋው ነጠቀኝ ዲያቢሎስ ድል ተነሳ አዝ:- ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት እያባበለ ወስዶ ገደል ሊጨምረኝ እርሱ ሊስቅ ሊደሰት እኔን ሊያስለቅሰኝ መች እንዳሰበው ሆነለት ነገር ተለወተ ክፉ ስራውን ሊያፈርስ ኢየሱስ ተገለጠ አዝ:- ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት (2x)