Song Lyrics

ደባል አልፈልግም

Caleb Tesfaye
Motin Yereta Geta
አዝ፦ ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (2x) ቀንበር የከበደው ብዙ ሸክም የተጫነው የሚያሳርፍ አጥቶ የባዘነን እንደኔ ማነው የችግር ቀን ወዳጅ ባልንጀራ ከጐኔ ጠፍቶ ደርሶ የታደገኝ ጌታ እኮ ነው እኔ ድረስ መጥቶ አዝ፦ ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (2x) ሁሉን አሳልፎ ለቁም ነገር እኔን ሲያበቃ ክብሩን ለሌላ አልሰጥ እርሱ ብቻ እየረዳኝ ውርደቴን ለወጠ ተራ ደርሶኝ አሳረፈኝ ሜዳ ተራራውን ሰርጓጐቱን አሳለፈኝ አዝ፦ ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (2x) ወዲህ ወዲያ አልል አልቅበዘበዝ ከእንግዲህማ ጩኸቴ በአምላኬ ልመናዬ ከተሰማ መድኃኒቴ ሆነኝ ፈውሶኛል ያለ ጠባሳ ቀረ መጨነቄ ሄዶልኛል ያ ሁሉ አበሳ አዝ፦ ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (2x) በሌላ ሲመካ ባለው ሃብቱ ሲንጠራራ ልቡ አውቆ በትዕቢት በሚጠፋ በራሱ ሲኩራራ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በኃያሉ ተስፋ ሰጥቶ አይክድም ታማኝ ነው እርሱ በቃሉ አዝ፦ ደባል አልፈልግም (ደባል አልፈልግም) ኢየሱስ ይበቃኛል (ኢየሱስ ይበቃኛል) የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል የእረፍቴ ባለቤት (የእረፍቴ ባለቤት) የዘለዓለም ደስታ (የዘለዓለም ደስታ) አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection