ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ልመና ጸሎት ምልጃና ምሥጋና ለሰዎች ሁሉ እንዲደረግ ከሁሉም በፊት እመክራለሁ በመንፈሳዊነትና በመልካም ጠባይ እየተመራን በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር በተለይ ለነገሥታትና በስልጣን ላይ ላሉ ሁሉ ጸልዩ አዝ፦ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች (2x) የአገሬ መፍትሄዋ የእንቆቅልሿ መፍቻዋ ቁልፉ ያለው ሰው ጋር አይደል ታዲያ ማንም አይታለል ስለእልቂቷ ወሬን ትቼ ስንበረከክ ተደፍቼ ይሰማኛል አምነዋለሁ ከዚም በፊት አይቻለሁ ሁሉም ነገር ያበጀዋል ዝብርቅርቁን ያሳምራል አዝ፦ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች (2x) በችግሯ ካሳለች??? ይልቅ እኔ ፊቱ ልውደቅ በዓለምነው ባልጠይቀው እዳው በእኔ ጫና ላይ ነው መፍትሄ ላይሆን ወሬን ትቼ ልንበረከክ ፊቱን ሽቼ ሰሚ አምላክ እያመንኩኝ ለምን መፍትሄ አጣለሁኝ እልቅም ለውጥ አመጣለሁ ለምድሬም ፈውስ እሆናለሁ አዝ፦ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች (2x) ብለምነው ስለአገሬ ሸክም ቢኖረኝ ለምድሬ ያለባትን ችግር ሁሉ ይዤው ልቅረብ ከመስቀሉ ጌታዬ እኮ ያደምጠኛል እንደሃሳቡ ይመልሳል ሳልታክት ፊቱ እቀርባለሁ ቃሉም ይላል ጸልያለሁ ሸክሞን ሳሳየው የምድሬን ይፈውሳታል አገሬን አዝ፦ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች (2x) ኢትዮጵያን ግብኛት ተመልከታት በቃልኪዳንህ አስባት (4x)