አዝ፦ እንኳን ደስ አለህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ እንኳን ደስ አለህ (2x) እንኳን ደስ አለሽ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ እንኳን ደስ አለሽ (2x) እንኳን ደስ አላቹህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ (2x) ይመታ ከበሮ (2x) አሳምሮ (2x) ላቆማቸው አብሮ ይደርደር በገና (2x) እንደገና (2x) ለሆነው ገናና እናመስግን ዛሬ (2x) በዝማሬ (2x) የድል ቀን ነው ዛሬ የታለ ዕልልታ (2x) ለዚህ ጌታ (2x) ለጌቶቹ ጌታ ጋብቻህ (3x) ለጐረቤት ያብራ አይሁን ለብቻህ ጋብቻህ (2x) ጋብቻሽ (3x) ለጨለማው ያብራ አይሁን ለብቻሽ ጋብቻሽ (2x) አዝ፦ እንኳን ደስ አለህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ እንኳን ደስ አለህ (2x) እንኳን ደስ አለሽ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ እንኳን ደስ አለሽ (2x) እንኳን ደስ አላቹህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ (2x) ይመታ ከበሮ (2x) አሳምሮ (2x) ላቆማቸው አብሮ ይደርደር በገና (2x) እንደገና (2x) ለሆነው ገናና እናመስግን ዛሬ (2x) በዝማሬ (2x) የድል ቀን ነው ዛሬ የታለ ዕልልታ (2x) ለዚህ ጌታ (2x) ለጌቶቹ ጌታ ጋብቻህ (3x) ለጐረቤት ያብራ አይሁን ለብቻህ ጋብቻህ (2x) ጋብቻሽ (3x) ለጨለማው ያብራ አይሁን ለብቻሽ ጋብቻሽ (2x) አዝ፦ እንኳን ደስ አለህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ እንኳን ደስ አለህ (2x) እንኳን ደስ አለሽ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ እንኳን ደስ አለሽ (2x) እንኳን ደስ አላቹህ (2x) እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ (2x)