አዝ፦ ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህንን ቤት ባርክ (2x) ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህን ትዳር ባርክ (2x) በማስተዋል እንዲጸና በጥበብም እንዲቀና በመረዳት ባለጠግነት በሕይወት ፍሬዎችም በረከት አዝ፦ ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህንን ቤት ባርክ (2x) ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህን ትዳር ባርክ (2x) ተጋብቶ ከዚያም መፋታት አይብቃ ላለመግባባት አርጋቸው የፍቅር ልጆች ምስክር ይሁኑ ለሌሎች አዝ፦ ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህንን ቤት ባርክ (2x) ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህን ትዳር ባርክ (2x) የቤታቸው መሰረቱ አንተነህና አለቱ የምይናወጥ ይሆናል ተስማምተን አሜን ብለናል አዝ፦ ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህንን ቤት ባርክ (2x) ቸር እግዚአብሔር ሆይ (2x) ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳልክ ይህን ትዳር ባርክ (2x)