ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እምበረከካለሁ አዝ፦ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) የሕይወቴንና የኑሮዬን ሸክም ቀኑን ሙሉ ይዤው አልመላለስም ጠዋት ተነስቼ ስደፋ በፊቱ ሸክሜ ተራግፎልኝ እሆናለሁ ብርቱ ያለምክንያት አይደል የምምበረከከው ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ስላለኝ ነው (2x) አዝ፦ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) ያለኝን የልቤን ለማውራት በፊቱ ከእግሩ በቀር??? ስሆን ይመጣል መንፈሱ መልስ እንኪመጣልኝ በፊቱ ያለእረፍት??? መንፈሱ ያግዘኛል ከልቤ??? እንድቃትር??? አምናለሁ ይራገፋል በእኔ እያለው ሸክም በፊቱ ወድቄ ያለ መልስ አልሄድም (2x) አዝ፦ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) አባቴ ነውና ይሰማኛል ብዬ ልጠይቅ ልረዳ ያለኝን ከልቤ ፊቱ ስንበረከክ ደስታን አሞላለሁ ለጠየቅሁት ሁሉ መልስን አገኛለሁ እንዲሁ አይደለም በፊቱ መውደቄ ማንነቱን በደምብ ገብቶኝ ነው አውቄ (2x) አዝ፦ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (2x) ተነስ የእኔ ጌታ ስራ እንደቀድሞ ይብቃ ይህ ድካሜ ይወገድ ፈጽሞ ከከበበኝ ነገር መፍትሄ እንድትሆነኝ ወደ አንተ እጣራለሁ ኢየሱሴ ምትሰማኝ ልጥራህ በማለዳ ልጥራህ በጠዋቱ (2x) ዛሬም ምታድሰኝ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የጥንቱ (2x)