Song Lyrics

ማሳዘን አልፈልግም አንተን

Bruktawit & Getayawukal
Ye 11ngaw Seat Tselot Tiri
ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ላሳዝንህ አልፈልግም አንተን (2x) ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x) ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x) የሞላኸው አለ ጐድሎብኝ የጠገንከውም አለ ተሰብሮብኝ የአደስክልኝ ብዙ ነው አርጅቶብኝ የመለስከውም አለ ግራ ገብቶኝ ይሄ ሁሉ በዝቶልኝ ላሳዝንህ አልፈልግም ይከብደኛል ሌላው ቢቀር ዘመኖቼ ይመሰክሩልኛል ሌላው ቢቀር ዕድሜዬ ይመሰክርልኛል አዝ፦ ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ላሳዝንህ አልፈልግም አንተን (2x) ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x) ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x) ለሃዘን ቀን ለደስታ ቀን ለፍርድ ቀን ለምጽዓት ቀን የታተምኩበት የአንተ ማኅተም የእርስቴ መያዣ ምጽናናበት ኀጢአትን ባደርግ የምወቀስበት ስለሰማዩ ሚስጥር የምረዳበት መንፈስ ቅዱስ እርሱ ነው ምጽናናበት የቀረ ይቀራል እንጂ (3x) አሳዝኜው አልወጣም/አልርቅም ከእርሱ እጅ (4x) አዝ፦ ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ላሳዝንህ አልፈልግም አንተን (2x) ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x) ማሳዘን አልፈልግም አንተን (2x) ማስቀየም አልፈልግም አንተን (2x) ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለሕይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection