Song Lyrics

የሰው ፍቅር

Bruktawit & Getayawukal
Shish Wetatu Shish
አዝ፦ ፍቅር (7x) ፍቅር (7x) (የሰው ፍቅር) ዛሬ አብቦ ታይቶ (የሰው ፍቅር) የማይጠፋ መስሎ (የሰው ፍቅር) አብቦ ይረግፋል (የሰው ፍቅር) ደምቆ እንደበራ በድንገት ይጠፋል እኛ ግን እኛ ግን ፍቅርን የምናውቀው የዘለዓለሙን ነው (2x) አዝ፦ ፍቅር (7x) ፍቅር (7x) (የሰው ፍቅር) በቃል ድርዳሬ (የሰው ፍቅር) አንደኛው በወሬ (የሰው ፍቅር) ከቃላት አያልፍም (የሰው ፍቅር) ተግባር ላይ ሲያመጡት በአጠገቡ አያልፍም ለኛ ግን ለኛ ግን ፍቅርን የምናውቀው ተግባሩን አይተን ነው ለኛ ግን እኛ ግን ፍቅርን የምናውቀው መስቀል ላይ ወጥቶ ነው (2x) አዝ፦ ፍቅር (7x) ፍቅር (7x) (የሰው ፍቅር) ከተነካ ጥቅሙ (የሰው ፍቅር) ይጠፋል አቅሙ (የሰው ፍቅር) የወደደ ይመስላል (የሰው ፍቅር) ከመጥላት ከማጥፋት መቼ ይመለሳል እኛ ግን እኛ ግን ፍቅርን የምናምነው ወዶ አድኖን ነው (2x) ፍቅር (7x) ፍቅር (7x) ኢየሱስ ነው ፍቅር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection