ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር (2x) ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (2x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ኦ ሃሌሉያ (3x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ (3x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ የኃጢአቴ ድንቀት እንዳለላ እንደደም ብትቀላ ኃጢአቴን እንጂ እኔን መጄም ቢሆን ከቶ አጥጠላ ታዲያ በምህረትህ በከበረው ደምህ ታጥበኝና ልጅ ታደርገኛለህ በይቅርታ ጠርተህ እንደገና ክስ ቢበዛብኝ በአይምሮዬ ቢቆሽሽብኝ ህሊናዬ ነገር ግን ደምህን ተማምኜ ምህረትህ ነው ቤቴ (2x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (2x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ኦ ሃሌሉያ (3x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ ምህረትህ ርህራሄህ አላለቀም እስከዛሬ ድረስ ፍጥረት ውሎ የገባው ስለዚህ ነው በአንተ ለመታገዝ ለእኔም ይሄ እድል ቢደርሰኝም ግን ተጨመረልኝ በልጅህ አምኜ በዳንኩኝ ለት ምህረትህ በዛልኝ ሳስበው ለእኔ ያለኝን ፍቅር ቀላል አይደለም የሚነገር እርሱን ተማምኜ እኖራለሁ አገለግላለሁ (2x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር (2x) ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (2x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (4x) ኦ ሃሌሉያ (3x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ (3x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ