Song Lyrics

እውነት ሕይወት መንገድ

Bruktawit & Getayawukal
Hitsanat Wede Ene Yimtu
እውነት ሕይወት መንገድ (Ewnet Hiwot Menged) ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ አዝ፦ እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) ከእርሱ በቀር እውነት የለም ከእርሱ በቀር ሕይወት የለም ከእርሱ በቀር መንገድ የለም ከእርሱ በቀር አዳኝ የለም ከእርሱ በቀር አምላክ የለም ከእርሱ በቀር ጌታ የለም ከእርሱ በቀር ንጉሥ የለም ከእርሱ በቀር ገዢ የለም አዝ፦ እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) አዝ፦ እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) ከእርሱ በቀር አባት የለም ከእርሱ በቀር እናት የለም ከእርሱ በቀር ረዳት የለም ከእርሱ በቀር አጋዥ የለም ከእርሱ በቀር ፈዋሽ የለም ከእርሱ በቀር አጽናኝ የለም ከእርሱ በቀር ወዳጅ የለም ከእርሱ በቀር ለእኔ የለም አዝ፦ እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x) እውነት ሕይወት መንገድ (2x) ኢየሱስ ነው (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection