Song Lyrics

ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጁ ታገኛላችሁ

Bruktawit & Getayawukal
Hitsanat Wede Ene Yimtu
ሃሎ? ሄሎ (4x) ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኛላሽሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ለሚለምንም ሁሉም ይሰጣል (2x) አዝ፦ የምለምንህን ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ትመልሳለህ ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (2x) ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ከመጠኛቴ በፊት እጸልያለሁ ከአልጋዬም አጠገብ እንበረከካለሁ ጥሩ እንቅልፍ እንዲሰጠኝ በህልሜ እንዲናገረኝ ከመተኛቴ በፊት እጸልያለሁ (2x) መልካም እንቅልፍ እሰጥሻለሁ በዙሪያሽ እጠብቅሻለሁ አትፍሪ አኔ ከአንቺ ጋር ነኝ ጸሎትሽን ሰምቻለሁ (2x) አዝ፦ የምለምንህን ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ትመልሳለህ ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (2x) ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ከመመገቤ በፊት እጸልያለሁ ጌታን ቢባርክልኝ እለምነዋለሁ ለጤንነቴ እንዲስማማኝ በሽታም እንዳይዘኝ ከመመገቤ በፊት እጸልያልሁ (2x) ምግብህን እባርካለሁ እንዲስማማህ አደርጋለሁ እኔም አሳድግሃለሁ ጸሎትህን ሰምቻለሁ (2x) አዝ፦ የምለምንህን ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ትመልሳለህ ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (2x) አዝ፦ የምለምንህን ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ትመልሳለህ ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (2x) ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection