Song Lyrics

ይቅርታ

Bruktawit & Getayawukal
Hitsanat Wede Ene Yimtu
ማሜ አሁን እኮ ያለሽ እድል አባትሽህን ሄዶ ይቅርታ መጠየቅ ነው ። አዎ አውቃለሁ ። እንዴ ግን እኔ ይቅርታ እጠይቀዋለሁ? እንዴ ለምንድን ነው ሄደሽ ይቅርታ ማትጠይቄው? መጽሃፍ ቅዱስ እኮ ስለይቅርታ በጣም ብዙ ነገር ነው የሚያስተምረን ። አዎ አውቃለሁ ብዙ ነገር ነው የሚያስተምረን ። ግን እኮ አንዳንዴ አውቄ አጠፋለሁ ። አንዳንዴ ደግሞ ሳላውቅ አጠፋለሁ እየተሳሳትኩኝ እኮ ነው የተሸገርኩት ። አይ ልክ አይደለሽም ። አሁን ቀስ ብለሽ ሂጂና ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ እንደተቀመጠ ቀስ ብለሽ ወደ እርሱ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂ ። ወይኔ ጉዴ እፈራለሁ እኮ ። እንዳይገርፈኝ ብዬ እኮ ፈርቼ ነው ። አትፍሪ አይዞሽ ። ሂጂ ሂጂ አይዞሽ አትፍሪ ። ስለተሳሳትኩኝ ስላጠፋሁት አውቄም ሳላውቁም ሁሉ ላረኩት ጥፈተኝነቴ ገብቶኝ ይኸው ወጥቻለሁና ድጋሜ አላጠፋም ለዛሬም ይቅርታ (2x) ይቅርታ (2x) ይቅርታ (4x) ይቅርታ (2x) ይቅርታ (4x) ያጠፋሸው ጥፋት በሙሉ ገብቶሻል ቶሎ ብለሽ መጥተሽ ይቅርታ ብለሻል ድጋሚ አታጥፌ እንጂ ልጄ እኔም በጣም እወድሻለሁ ነይ ልሳምሽ አንዴ ይቅር ብዬሻለሁ I love you (እወድሻለሁ) (6x) I love you (እወድሻለሁ) (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection