አዝ፦ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (2x) እባርካለሁ እቀድሳለሁ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (3x) እኔ ወድጄ ክብሬን ገልጬ የክብር ቤት ብዬ ሰይሜ አክብሬዋለሁ ቀድሼዋለሁ የክብሬን ቤት አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (2x) እባርካለሁ እቀድሳለሁ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (2x) ይሄ ቤቴ ነው ብያለሁና መንፈሴን አውርጃለሁና ክብሬን ሁሉ ገልጫለሁ የክብሬን ቤት አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (2x) እባርካለሁ እቀድሳለሁ የክብሬን ቤት አከብራለሁ (2x)