Song Lyrics

ለጌታ አስፈልገዋለው

Bruktawit & Getayawukal
Barkoten Likuterew
አዝ፦ ለጌታ አስፈልገዋለው (4x) ለአምላኬ አስፈልገዋለው (4x) ለቤቱ አስፈልገዋለው (4x) ለስራው አስፈልገዋለው (4x) የመጨረሻውን ስራውን ልሰራ የወንጌሉን መልዕክት ለዓለም እንዳበራ የማብቂያውን ስራ ልጨርስ ልፈጽም በምድር ሁሉ ዙሪያ ያለ እኔ አይሄድም ያለ እኔ (3x) አይሄድም አዝ፦ ለጌታ አስፈልገዋለው (4x) ለአምላኬ አስፈልገዋለው (4x) ለቤቱ አስፈልገዋለው (4x) ለስራው አስፈልገዋለው (4x) በእኔ ላይ ተሳፍሮ ሲሄድ በመንገድ ላይ የከበረው ጌታ ተቀምጦ ላዬ ላይ ላይ ላይ ተቀምጦ ላዬ ላይ ጨርቅና ዘንበባ ለእርሱ የተነጠፈው ላዬ ላይ ስላለ እንድረግጠው የእርሱ እግር ሲረግጠው (3x) እኔም የምረግጠው አዝ፦ ለጌታ አስፈልገዋለው (4x) ለአምላኬ አስፈልገዋለው (4x) ለቤቱ አስፈልገዋለው (4x) ለስራው አስፈልገዋለው (4x) አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ከታሰርኩበት እፈታለሁ አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ከተኛሁበት እነቃለሁ አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ከተኛሁበት እነቃለሁ አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ወደ ቦታዬ እመለሳለሁ አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ከበሽታዬ እፈወሳለሁ አስፈልገዋለሁ ስለዚህ ከሸለቆዬ እወጣለሁ አስፈልገዋለሁ አዎ አስፈልገዋለሁ አሜን (4x) ተቀምጦ በላዬ በምድር ዙሪያ በአደባባይ ላይ ይሄዳል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይሰራል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይፈታል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይሰብካል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይዘምራል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይመራል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ያጽናናል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይፈውሳል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ያድናል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) ይታያል ጌታዬ (ተቀምጦ በላዬ) በላዬ በላዬ ተቀምጦ በላዬ (2x) ይታያል ከፍ ብሎ በእኔ ላይ በላዪ ላይ በምድር ሁሉ ዙሪያ በየአደባባይ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ብሎ (3x) ይታያል ጌታዬ እኔን በልጦ አዎ በልጦ በልጦ (3x) አዝ፦ ለጌታ አስፈልገዋለው (4x) (ለአምላኬ) ለአምላኬ አስፈልገዋለው (4x) (ለቤቱ) ለቤቱ አስፈልገዋለው (4x) (ለስራው) ለስራው አስፈልገዋለው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection