እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል (2x) አዝ፦ አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (3x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) አዝ፦ አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (3x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) ለጻድቁ ለሃጥኑ ለሃብታሙ ለድሆቹ ወይ ለረጅም ወይ ለአጭሩ ለጥቁር ሆነ ለነጩ ሳያማርጥ በምድር ላይ ከቻለ ፀሐይን ማውጣት ድንገት የጸሎቴ መልሱ ጊዜዋን ቢያስረዝማት ምነው ነፍሴን አበሳጫት ሥጋዬማ ሁልጊዜ ማኩረፍ ልማዱ ነውና ግን መንፈሴ ከውስጥ ውስጡን ይቆጥራል የእጁን ስራ የእርሱ ይሻላል ሥጋዬ ከአፈር የአፈር ነው መንፈሴ ግን ከእስትንፋሱ የእራሱ የእግዚአብሔር ነው ከእርሱ ጋራ እኔም ልቆጥር በረከቴን ወስኛለሁ እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል (2x) አዝ፦ አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (3x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (2x) አዝ፦ አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (3x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) አዝ፦ አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (3x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (2x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (2x)