Song Lyrics

ኢየሱስ ልክ

በርግጥ ቢመስልም የሌለ ዳኛ ህይወት ስትሆን መከራ እና እንባ በውነት ልክ ነው እርሱ አይሳሳትም ቅን ፈራጅ አምላክ እግዚአብሔር ነው አዝጌታ ልክ ነው የሱስ ልክ ነው በስራው ፃዲቅ ትክክለኛ እርሱ ብቻ ነው ( 2x) ጌታ ልክ ነህ የሱስ ልክ ነህ በስራህ ፃዲቅ ትክክለኛ አንተ ብቻ ነህ ( 2x) ሁሉ ሲመቸው ነገር ሲሞላ ህይወት ስትሆን ደግሞም በዝቅታ ምናልፍበት መንገድ ሁሉም ለበጎ ነው ተሳስቶ አይደለም እግዚአብሔር ልክ ነው አዝጌታ ልክ ነው የሱስ ልክ ነው በስራው ፃዲቅ ትክክለኛ እርሱ ብቻ ነው ( 2x) ጌታ ልክ ነህ የሱስ ልክ ነህ በስራህ ፃዲቅ ትክክለኛ አንተ ብቻ ነህ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection