Song Lyrics

እፈልግሃለሁ

ጌታ ካንተ ጋር ነው ህይወት ጣእም ያለው አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ ጌታ ካንተ ጋር ነው ኑሮ ትርጉም ያለው አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ አዝኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ከፊትህ ልቤን እከፍታለሁ እንድትገባ ኢየሱስ እባክህ ህይወቴን ንካ ለውጠው በመገኘትህ አዝኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection