አይረሳኝም ለኔ ያደረከው ብዙ ውለታ በመስቀል ሞተህ ዋጋ የከፈልከው በጎልጎታ አዝምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው እራስህን ለኔ የሰጠኸው ( 2x) ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) እራስህን ለኔ የሰጠኸው ጭንቀቴን ወሰድከው ህመሜን ተካፈልከው ስለኔ ሞትክ እርጉም ሰው ነህ ተባልክ ተገረፍክ በጅራፍ ፃዲቅ ሆነህ ሳለህ ሆንክ ስለኔ ሀጥያት አዝምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው እራስህን ለኔ የሰጠኸው ( 2x) ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) እራስህን ለኔ የሰጠኸው ከቶ ምን እልላለሁ እንዲህ ከወደድከኝ ከመገረም ውጪ ምን እከፍልሃለሁ /4 ፡ ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) እራስህን ለኔ የሰጠኸው ምኔን ብትወደው ነው ( 2x) ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው