ጠላቴን መውደድ እንድችል ለክፉ መልካም እንዳደርግ ብርሃኔ እንዲበራ በቅንነት እንድኖር ( 2x) አዝንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ፍጠርልኝ እና ባንተ የታየው በኔ እንዲታይ ጌታ ያለኝን መስጠት እንድችል ፍቅርህ በዝቶ እንዲገለጥ እውነት በኔ እንድትታይ ለሌሎች ምሳሌ እንድሆን ( 2x) አዝንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ፍጠርልኝ እና ባንተ የታየው በኔ እንዲታይ የሱስ ቅንነት ትግስትን ለብሼ ልገኝ ሁል ጊዜ ፍቅር ይሁን መታወቂያዬ ጌታ አንተን መምሰሌ /4