Song Lyrics

ከነኃጢአቴ

ነፍሴን ጨለማ ውጧት መግቢያው መውጫው ጠፍቷት ህይወቴ በሀጥያት ተዘፍቃ አዝእንኳን ልጅህ ልሆን በቤትህ ውስጥ ልኖር መኖር ማይገባኝ ባሪያ ነበርኩ ( 2x) ከነሀጥያቴ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ መረጥከኝ ልጅህ አደረከኝ በማይጠፋው ፍቅርህ ለወጥከኝ ( 2x) መንገዴ ተሳስቶ እዳን ተሸክሜ በፊህ ለመሆን እጅጉን ቆሽሼ አዝእንኳን ልጅህ ልሆን በቤትህ ውስጥ ልኖር መኖር ማይገባኝ ባሪያ ነበርኩ ( 2x) ከነሀጥያቴ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ መረጥከኝ ልጅህ አደረከኝ በማይጠፋው ፍቅርህ ለወጥከኝ ( 2x) ወዶኛል አዳነኝ በምህረቱ ሰው አረገኝ ሞቼ ሳለሁ ከፍጥረቴ ሕያው ሆንኩኝ በኢየሱሴ ( 2x) ከነሀጥያቴ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ መረጥከኝ ልጅህ አደረከኝ በማይጠፋው ፍቅርህ ለወጥከኝ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection