ያኔ ገና በለጋነት ኑሮ ደርሰህ ባታወጣኝ ከጨለማው ጉዞ እንዴት እሆን ነበረ ያኔ ለብቻዬ ግን ሁሉን አለፍኩት ካንተ ጋራ ሆኜ አይቼሃለሁ ከጎኔ ነበርክ ፡ አዝአይቼሃለው ስትረዳኝ ከጎኔ ሆንህ ስታግዘኝ ከፊቴ ሆነህ ስትመራኝ ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ ( 2x) የቅርብ ምለው ካጠገቤ ርቆ ቀኑ ጨሎብኝ ሁኔታውም ከብዶ አንት ግን በሁሉ ብርታት ሆነኸኛል እንባዬን አብሰህ እጆቼን ይዘሃል አይቼሃለሁ ከሆኔ ነበርክ አዝአይቼሃለው ስትረዳኝ ከጎኔ ሆንህ ስታግዘኝ ከፊቴ ሆነህ ስትመራኝ ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ ( 2x) አይቼሃለው አይቼሃለው አይቼሃለው ጌታ ስወድቅ ስታነሳኝ ከፊት ስትመራኝ አይቼሃለው ጌታ