Song Lyrics

ተናግሮ አይረሳም

እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል አንድም ሳይቀር ይፈፀማል የተናገረውን ቃሉን ያስባል ሰው እኮ አይደለም እንዴት ይረሳል አዝተናግሮ አይረሳም ተናግሮ አይረሳም ከአፉ የወጣው በርግጥ ይፈፀማል ( 2x) ይሄ እንዴት ይሆን ከቶ አይባልም በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለ ወይ ላይጨርስ እርሱ አያስጀምርም የእውነት አምላክ ነው ፈፅሞ አይዋሽም አዝተናግሮ አይረሳም ተናግሮ አይረሳም ከአፉ የወጣው በርግጥ ይፈፀማል ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection