ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር አለኝ የሚደግፈኝ ዛሬን ያቆመኝ በጨለማ ብሄድ እርሱ ብርሃኔ ነው ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ አዝተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው /3 ሃይልን በሚሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ አቅሜም ጉልበቴም ኢየሱስ ብቻ ነው ስጋ እጅግ ቢደክምም ፀጋው ግን በቂ ነው ፈፅሞ አልፈራም ጌታ ከኔ ጋር ነው አዝተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው /3 የኋላዬን ትቼ የፊቴን እይዛለሁ ዳግመኛ እንደ ንስር ሃይሌን አድሳለሁ ( 2x) አዝተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው /5