Song Lyrics

እድለኛ ነኝ

አንተን ካገኘሁበት ከዛ እለት ጀምሮ ህይወቴ ተቀየረ ሆነ የሰላም ጉዞ አንተን ካገኘሁበት ከዛ እለት ጀምሮ ህይወቴ ተቀየረ ሆነ የሰላም ጉዞ አዝእድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ልጅህ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ያንተ በመሆኔ ( 2x) ለራሴ ከማስበው በላይ ታስብልኛለህ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ቀድመህ ታዘጋጃለህ ከእናት ከአባቴም ይልቅ አንተ እጅጉን ቅርብ ነህ በሀዘን በደስታዬ ሁልጊዜ ከኔ ጋር ነህ አዝእድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ልጅህ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ያንተ በመሆኔ ( 2x) አዝእድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ልጅህ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ ያንተ በመሆኔ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection