በማለዳ ወጣሁ ከቤቴ ወደመቅደስ አነሳሁ እግሬን ግርግር ምንድነው እዚያጋ ትርምስ ሰዉ ሲንጋጋ አንዲት ሴት ከፊት መምህራት ፈሪስ ከኋላ ተይዛ ነው አሉ አመንዝራ ጥብቅና ልቆም ወጣሁ ይዤ ወገቤን እንፈርድባት አልኩኝ ጠበቅ ድንጋዬን እኔን ያሳስበኛል የህግህ መጣስ ፍትህ እናምጣ እዚው ደሟን እናፍስስ ግን ቆይ ብለው ጎትተው አመጧት ቁጭ ካለው ከናዝሬቱ ሰዉ እግር ጣሏት በህጉ ተፅፏል ሙሴ ትወገር ብሏል ምን ትላለህ መልሱን ጠበቁ እሱን ብለው ጠየቁ በል ፍረድ ኢየሱስ ግን ዝም አለ ለመፍረድ ዝግ አለ ረቡኒ ግን ዝም አለ ከመፍረድ ዝግ አለ ኢየሱስ ግን ዝም አለ ለመፍረድ ዝግ አለ የናዝሬቱ ሰው ዝም አለ ከመፍረድ ዝግ አለ እጅ ከፍንጅማ ተይዛ እንዳትታለፍ በዋዛ ድሮም እንዲህ አእምሮ የጎደለው መች አምሮ ያውቃል መጨረሻው ውገሯት ይበልና ህግ እንፈፅም ትሙትና ለአምላክ ላሳይ ለህጉ እንደምቀና አልኩኝ እኔ ከዛ አወራ እሱ ልትወግራት ድንጋይን አንሱ ግን ከናንተ መሀል የሆነ ንፁ' ሀጥያት የሌለት [ይጀምር እሱ ×3] ግንዴን በአይኔ ውስጥ አጋድሜ "ጉድፋሟ ትሙት" አልኩኝ ቆሜ ፈራጅ ነን ያልን የሆን ዳኛ ህቡዕ ሆነን ንጂ ነን ጥፋተኛ . እንዳየ ሚፈርድ እንደሰማ ሚበይን ቶሎ ሚበርድ ቶሎ ሚግል የሚበግን የሰጡትን የሚዘግን ያጋቱትን የሚያምን ችኩል ልቤ ቀንድ ነከሰ ጣል ድንጋዬን ጣል ፈራጅ አቅሌን ጣል መመፃደቄን ጣል ጣል ድንጋዬን ጣል አስተምረኝ ዝግ ማለት እንዳየሁት አለመፍረድ አስተምረኝ እንደኢየሱስ ማየት ከሰው ቀድሞ ራስን ማየት እንደኢየሱስ እንደኢየሱስበማለዳ ወጣሁ ከቤቴ ወደመቅደስ አነሳሁ እግሬን ግርግር ምንድነው እዚያጋ ትርምስ ሰዉ ሲንጋጋ አንዲት ሴት ከፊት መምህራት ፈሪስ ከኋላ ተይዛ ነው አሉ አመንዝራ ጥብቅና ልቆም ወጣሁ ይዤ ወገቤን እንፈርድባት አልኩኝ ጠበቅ ድንጋዬን እኔን ያሳስበኛል የህግህ መጣስ ፍትህ እናምጣ እዚው ደሟን እናፍስስ ግን ቆይ ብለው ጎትተው አመጧት ቁጭ ካለው ከናዝሬቱ ሰዉ እግር ጣሏት በህጉ ተፅፏል ሙሴ ትወገር ብሏል ምን ትላለህ መልሱን ጠበቁ እሱን ብለው ጠየቁ በል ፍረድ ኢየሱስ ግን ዝም አለ ለመፍረድ ዝግ አለ ረቡኒ ግን ዝም አለ ከመፍረድ ዝግ አለ ኢየሱስ ግን ዝም አለ ለመፍረድ ዝግ አለ የናዝሬቱ ሰው ዝም አለ ከመፍረድ ዝግ አለ እጅ ከፍንጅማ ተይዛ እንዳትታለፍ በዋዛ ድሮም እንዲህ አእምሮ የጎደለው መች አምሮ ያውቃል መጨረሻው ውገሯት ይበልና ህግ እንፈፅም ትሙትና ለአምላክ ላሳይ ለህጉ እንደምቀና አልኩኝ እኔ ከዛ አወራ እሱ ልትወግራት ድንጋይን አንሱ ግን ከናንተ መሀል የሆነ ንፁ' ሀጥያት የሌለት [ይጀምር እሱ ×3] ግንዴን በአይኔ ውስጥ አጋድሜ "ጉድፋሟ ትሙት" አልኩኝ ቆሜ ፈራጅ ነን ያልን የሆን ዳኛ ህቡዕ ሆነን 'ንጂ ነን ጥፋተኛ . እንዳየ ሚፈርድ እንደሰማ ሚበይን ቶሎ ሚበርድ ቶሎ ሚግል የሚበግን የሰጡትን የሚዘግን ያጋቱትን የሚያምን ችኩል ልቤ ቀንድ ነከሰ ጣል ድንጋዬን ጣል ፈራጅ አቅሌን ጣል መመፃደቄን ጣል ጣል ድንጋዬን ጣል አስተምረኝ ዝግ ማለት እንዳየሁት አለመፍረድ አስተምረኝ እንደኢየሱስ ማየት ከሰው ቀድሞ ራስን ማየት እንደኢየሱስ እንደኢየሱስ