Song Lyrics

ረቡኒ

Rebuni

ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለጣፋጭ ትምርት ቃለ እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ የህይወት ቃል ያለህ ካንተ ልቆይ ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለጣፋጭ ትምርት ቃለ እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ የህይወት ቃል ያለህ ካንተ ልቆይ [ቁጥር 1] እምቢታን የምታውቅ መንግስትህም ናት የፅድቅ ትርጉሟ ነህ አንተ የትክክል ይሉኝታ የለብህ ቅንጣት ታክል መሀሪ ነህ ኢየሱስ ለተመለሱ ፀጋህ ታዋቂ ነው ባለማነሱ እሺ ብሎ አምኖ ማረኝ ላለ እንኳን ልትጥለው ህይወትን ሰጥተኸው የለ ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለጣፋጭ ትምርት ቃለ እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ የህይወት ቃል ያለህ ካንተ ልቆይ ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለጣፋጭ ትምርት ቃለ እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ የህይወት ቃል ያለህ ካንተ ልቆይ ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለጣፋጭ ትምርት ቃለ እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ የህይወት ቃል ያለህ ካንተ ልቆይ [ቁጥር 2] መረጋጋትን የተካንክ ሁሉ በቃልህ ስለፈጠርክ ሞት እንቅልፍ ላንተ ማ'በል መኝታህ እንካ ነገዬን አንተ ሁሉን ታውቃለህ አትፈርድ በኔ ድንጋይ አትወረውል ደጅ አታሰጣኝ ቀድመህ ሳትወለውል በፀጋህ ቀምመህ የከንፈሬ ቃል ማልጠቅመው ኢየሱስ ስል እንደምን ያምራል? [መውጫ] ኢየሱስ ሆይ ኢየሱስ ሆይ ባለህይወት ቃል አፈ-እንኮይ መምህር ሆይ መምህር ሆይ አስተምረኝ ካንተ ልቆይ አስተምረኝ ካንተ ልቆይ የህይወት ቃል አለህ ካንተ ልቆይ አስተምረኝ ረቡኒ ሆይ ምክርህ ጥበብ ሰጪ ካንተ ልቆይ ካንተ ልቆይ ካንተው ጋ ልቆይ ካንተ ልቆይ ካንተው ጋ ልቆይ ካንተ ልቆይ ካንተው ጋሬ ልቆይ ካንተ ልቆይ ካንተው ጋር ልቆይ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection