አዝ፦ እንደተናገረን አደረገው አወራለሁ እኔ ባይኖቸ ስላየሁ ዘምራለሁ እኔ እመሰክራለሁ (2x) ልዩ ነው ድንቅ ነው ምሥጋናችን ይሄው ልዩ ነው ድንቅ ነው ለኛ ያደረገው ተረስተናል እኛ አንቅም ብለን ጉድጓድ ለኛ ጠልቋል ስንል አበቃልን የተስፋ ቃል ኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ባይናችን አየነው ሲያወጣን በክብር (2x) አዝ፦ እንደተናገረን አደረገው አወራለሁ እኔ ባይኖቸ ስላየሁ ዘምራለሁ እኔ እመሰክራለሁ (2x) ልዩ ነው ድንቅ ነው ምሥጋናችን ይሄው ልዩ ነው ድንቅ ነው ለኛ ያደረገው ጠላት በሩጫችን ፍላጻን ወርውሮ ያሰብነውን ስናይ ሊያስቀረን ሞክሮ በሳት በደመና የታደገን ጌታ ፍላጻን ሰበረ ሆነልን መከታ (2x) አዝ፦ እንደተናገረን አደረገው አወራለሁ እኔ ባይኖቸ ስላየሁ ዘምራለሁ እኔ እመሰክራለሁ (2x) ልዩ ነው ድንቅ ነው ምሥጋናችን ይሄው ልዩ ነው ድንቅ ነው ለኛ ያደረገው አይችልም አትበሉ እግዚአብሔር ይችላል ኤልሻዳይነቱን ታሪክ ይናገራል ባሳለፍነው ጊዜ እኛም አይተነዋል ያለውን አድራጊ ጌታ ነው ብለናል (2x) የተስፋ ቃሉን ፈጸመው አዝ፦ እንደተናገረን አደረገው አወራለሁ እኔ ባይኖቸ ስላየሁ ዘምራለሁ እኔ እመሰክራለሁ (2x) ልዩ ነው ድንቅ ነው ምሥጋናችን ይሄው ልዩ ነው ድንቅ ነው ለኛ ያደረገው