Song Lyrics

ይህን ያረገው

Bethlehem Wolde
Kalihin Wededkut
ወደ ፀጋህ ዙፋን በእምነትህ እቀርባለሁ በእምነትህ እቀርባለሁ በኢየሱስ ምክንያት ድፍረት አግኝቻለሁ ድፍረት አግኝቻለሁ (2x) የከበደው ኪዳን ይኸው ቀለለልኝ ይኸው ቀለለልኝ በነጻ እንዳመልከው ልጁን ሰደደልኝ ልጁን ሰደደልኝ (2x) ይህን ያረገው (2x) ይህን ያረገው ጌታዬ እንዳመልከው ነው ይህን ያረገው (2x) ይህን ያረገው ጌታዬ እንዳመልከው ነው በግርግም አልይዝም አንተን ለማምለክ አንተን ለማምለክ እንጨት ረብርቤ እሳት አላነድም እሳት አላነድም (2x) ያንን ከባድ ስርዓት ኢየሱስ አስቀረው ጌታዬ አስቀረው ያለምንም ድካም እርሱን እንዳመልከው እርሱን እንዳመልከው አዎ (2x) ይህን ያረገው (2x) ይህን ያረገው ጌታዬ እንዳመልከው ነው ይህን ያረገው (2x) ይህን ያረገው ጌታዬ እንዳመልከው ነው በፍፁም ልቤ በፍፁም ሃሳቤ ጌታን እወደዋለሁ ከሁሉም አብልጬ (2x) አብልጬ ከሁሉም አስበልጬ (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection