ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x) በታላቅ ብርሃን በክብር ያለኸህ ግርማህ አስፈሪ መሳይ የሌለህ ፍጥረት በፊትህ ይንቀጠቀጣል ክብርህን አይቶ ማን ሰው ይቆማል ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x) በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሃለሁ (4x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x) ስለአንተ በየዕለቱ መደነቅ ሞልቶኛል ዛሬ መንፈስ ቅዱስ አምልኪው ይለኛል ለምን እንደምኖር ምክኒያቱ ገብቶኛል አንተን ለማምለክ ነው እኔም ተስማምቶኛል በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊትህ እቀርባለሁ ክብር ለሚገባህ ለአንተ ክብርን እሰጣለሁ አምላኬ ይገባሃል ክብር አምላኬ ይገባሃል አምላኬ ይገባሃል ስግደት አምላኬ ይገባሃል (2x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x)