ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል ይህም ያልፋል ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል ያልፋል ሃዘን ያልፋል ያልፋል ደስታም ያልፋል ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል የማታልፍ ጌታ ሁሌ ያው የሆንክ አንተ ብቻ ነህ ጸንተህ ምትኖር (2x) ዞር ብዬ አሰብኩትና ያለፍኩትን ብዙ ጐዳና ቀና ብዬ አንተን ግን ሳይ አላልፈክም እኮ ያው በዙፋንህ ያው በዙፋንህ ጌታዬ ያው በዙፋንህ አሃ/ኦሆ (2x) ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል ይህም ያልፋል ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል ያልፋል ሃዘን ያልፋል ያልፋል ደስታም ያልፋል ያልፋል ሁሉም ያልፋል ያልፋል የማታልፍ ጌታ ሁሌ ያው የሆንክ አንተ ብቻ ነህ ጸንተህ ምትኖር (2x) ከንፈሬን አልከለክልም አንደበቴ ለአንተ ዝም አይልም ከልቤ አከብረዋለሁ ፈቅጄም አመልክሃለሁ ክብር ለአንተ (ኦሆሆሆ) ሞገስ ለአንተ (አሃሃሃ) ሞገስ ለአንተ ነው ምሥጋና ለአንተ (ኦሆሆሆ) ክብር ለአንተ (አሃሃሃ) ክብር ለአንተ ነው የማመልከው ጌታ እርሱ ትልቅ ነው ሁሉን በሥልጣኑ የሚያስተዳድረው ባለዝና ሥሙ የተፈራ እግዚአብሔር ነው ዛሬም ገናና ዛሬም ገናና ኦሆ ዛሬም ገናና አሃ (2x) ገናና ነው ገናና ነው ገናና ነው ጌታ ገናና ነው በሰማይ በምድር ሥሙ የተፈራ እርሱ ብቻ ገናና (2x) ገናና ነው ጌታ ገናና ነው ገናና ነው እርሱ ገናና ነው በሰማይ በምድር ሥሙ የተጠራ/የተፈራ እርሱ ብቻ ገናና (2x)