የሚሰማ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ከጭንቀት ከሥጋት ያርፋል ጌታዬ እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ (2x) ብለሃል እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ (2x) አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል (3x) የሚያስፈልገው ጥቂት አንድ ነው (2x) በእግርህ ስር ሆኖ አንተን ማድመጥ ነው (2x) ይህን ተረዳሁ ምን እፈልጋለሁ (2x) ከእግርህ ስር ሆኜ አደምጥሃለሁ (2x) አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል (3x) ከዝማሬዬ ይልቅ ኑሮዬ ያክብርህ (2x) በሕይወት ዘመኔ ስንቱን ላስጠራልህ (2x) ከአገልግሎቴ ይልቅ ሕይወቴ ያማረ ይሁን (2x) አንተ እንደምትወደው እንደፈቀድክ ይሁን (2x) አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል (3x) ጌታዬ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (2x) ፊትህንም ማየት እጅግ ናፍቃለሁ (2x) የሚረዳኝ ፀጋ ከአንተ ፈልጋለሁ (2x) ስለዚህ ጌታዬ ወደ አንተ እቀርባለሁ (2x) የሚሰማ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ከጭንቀት ከሥጋት ያርፋል ጌታዬ እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ (2x) ብለሃል እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ (2x) አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል (3x)