ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምሥጋናዬን ለምወደውና ለቸሩ ጌታዬ ምሥጋና ይብዛልህ አሃሃ አምልኮና ክብር ኦሆሆ ይሄ ነው መሻቴ አሃሃ አንተን እንዳስከብር ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው አቤቱ አመሰግንሃለሁ (4x) በሕይወቴ ብርሃን ብርሃን ይሁን ያልከው እግዚአብሔር ተባረክ በሰማይ ያለኸው ከክብር ጋር ጌታ አሃሃ ተቀብለኸኛል ኦሆሆ ከፊትህ ጋር ደስታን ኣሃሃ አንተ አጥግበኸኛል ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው አቤቱ አመሰግንሃለሁ (4x) ከጠላት መንጋጋ ያወጣኝ ፈልቅቆ የምኖርበትን አይቶታል አርቆ የክብሩ ፀዳል አሃሃ በእኔ ላይ በራልኝ ኦሆሆ ያስጨነቀኝ ሁሉ አሃሃ በረከት ሆነልኝ ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው አቤቱ አመሰግንሃለሁ (4x) የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው አቤቱ አመሰግንሃለሁ (4x)