Song Lyrics

አለኝ አምላክ

Bethlehem Wolde
Kalihin Wededkut
ሌት ተቀን እንባዬን ምግብ ልታደርገው ኦሆ ኦሆ እግዚአብሔር ይሄ ነው እኔን የታደገው አሃ አሃ (2x) አዝ፦ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምኮራበት አሃ አሃ አለኝ አባት ኦሆ ኦሆ ማመልጥበት ኣሃ አሃ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምመካበት አሃ አሃ አለኝ አባት ኦሆ ኦሆ ምታመንበት ኣሃ አሃ ጻድቅም ሮጦ ከፍ ከፍም ይላል ኦሆ ኦሆ በጠላቱ ሀሳብ መቼ ይታለላል አሃ አሃ ሀሳብህን አልስትም ሁሌ ብትፈልገኝ ኦሆ ኦሆ ለእግዚአብሔር ነው እንጂ እኔ ለአንተ አልገኝ አሃ አሃ አዝ፦ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምግኝለት አሃ አሃ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምሰግድለት አሃ አሃ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ማዜምለት አሃ አሃ አለኝ አባት ኦሆ ኦሆ ምዘምርለት አሃ አሃ ተስፋ ሊያስለቅቀኝ ጠላት ቢዋሸኝም ኦሆ ኦሆ በአምላኬ ቃል ላይ ጥርጥር የለኝም አሆ ኦሆ ይሆናል (3x) ያለው ኦሆ ኦሆ ክንዱን ታምኖ የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው ኦሆ ኦሆ አዝ፦ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምግኝለት አሃ አሃ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ምሰግድለት አሃ አሃ አለኝ አምላክ ኦሆ ኦሆ ማዜምለት አሃ አሃ አለኝ አባት ኦሆ ኦሆ ምዘምርለት አሃ አሃ በእውነተኛ ቃሉ አስቦ ወለደኝ አሃ አሃ በልጁ ሥራ ልጅ እንድሆን አረገኝ ኦሆ ኦሆ እርግጠኛ ሆኜ የማውቀው እርሱን ነው ኦሆ ኦሆ ከእግዚአብሔር በቀር እስኪ አባት ማነው አሃ አሃ አዝ፦ እርሱ ነው አምላክ ኦሆ ኦሆ ምሰግድለት አሃ አሃ እርሱ ነው አምላክ ምቀኝለት ኦሆ ኦሆ እርሱ ነው አባት ማመልጥት አሃ አሃ እርሱ ነው አምላክ ምኖርለት አሃ አሃ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection